Zomma306
#relationships
መላ በሉኝ ጎደኛ/ፍቅረኛ አለቺኝ ከሃገር ውጭ ነች ከሄደች አራት ዓመት ቸ ሆኗታል መጥታም አታቅም እስከዛሬ በየቀኑ እናወራለን የመምጣቱን ነገር ግን ሁሌ እንዳረዘመቺው ነው እኔ ላም አለኝ በሰማይ ሆነብኝ! እድሜ ደሞ ይሄዳል የኢትዮጵያን ነገር እንደምታቁት ነው። ሲቀጥል ወጣት ስለሆንን ቤተሰቧ እኔን ልጁ ገና ልጅ ነው ትልቅ ወንድ ምራቁን የዎጠ እንጂ ይሄ ለቁምነገር አይሆንሽም የሚል ተፅኖ ከቤተሰብ አለባት! ትንንሽ ስራዎችን ሰርቼ ትርፍ ቢመጣም ብሩ የኛ ነው የሚል አስተሳሰብ ከቤተሰብ እየመጣ በሶ ሆኛለሁ! ወንድ ልጅ ከቤተሰቡ ጣልቃ ገብነት ለቀቅ ብሎ ይኖራል ሴቷን ግን በምን ላላቃት? እስኪ ልምዱና ምክሩ ያላቹ?
Oct 24, 20223 engagements