#entertainment
ዙበይዳ ሚለው መፅሀፍ ካላቹ or ትረካው የት ላይ እንደማገኘውና ስንት ክፍል እንዳለው ብትነግሩኝ?tnx
Oct 23, 20221 engagements
ዙበይዳ ሚለው መፅሀፍ ካላቹ or ትረካው የት ላይ እንደማገኘውና ስንት ክፍል እንዳለው ብትነግሩኝ?tnx
Oct 23, 2022ትረካው አርትስ ቲቪ የ ዮትዮብ ቻናል ላይ አለ ምንም ፓርት የለውም የ30 ደቂቃ ቪድዮ ነው
Oct 24, 2022