#other
Hey guys መንጃ ፍቃድ ላወጣ ነበር እና ለሚኒባስ ምን አይነት መንጃ ፍቃድ ነው የማወጣው ህዝብ 1 ምናምን የሚባለው ምንድነው
Oct 23, 20221 engagements
Hey guys መንጃ ፍቃድ ላወጣ ነበር እና ለሚኒባስ ምን አይነት መንጃ ፍቃድ ነው የማወጣው ህዝብ 1 ምናምን የሚባለው ምንድነው
Oct 23, 2022Minibus ሆኖ ታርጋ ቁጥር 2 ከሆነ በ አውቶ መንዳት ትችላለህ/ሽ ግን 3 ከሆነ ደግሞ ህዝብ 1 የሚባለው ነው የሚያስፈልገክ/ሽ
Oct 24, 2022