አስኪ አንዴ ይሄን ጥያቄ በመመለስ ተባበሩኝ ቤተሰብ☺ ፍቅር መስፈርት አለው እንዴ መለኪያስ🤔ምንአልባት እድሜ ግዴታ ሀይማኖት🤷♀ ..ሲጀመርም ፍቅር በቀጠሮ አይመጣም ግን ግን አንድን ሰው ስታፈቅሩ ቁመቱ መልኩ ገንዘቡ... ብላችሁ ነው???ከላይ ያለው ጥያቄ እንዳለ ሆኖ እኔ ግን ያለምንም መስፈርት በአንድ እይታ አፈቀርኩት ሀይማኖታችን አንድ ነበር ከኔ ውጪ ያለው ሰው ቤተሰብ ጓደኛ ሌሎችም ግን ሊቀበሉት አልቻሉም መስፈርታቸው በዛ ከሱም ከነሱም መለየት አቅቶኛል እስኪ አንድ ነገር በሉ ምን ይሻለኛል??🙏🙏
Oct 23, 2022ሀበሻ ክፉ ነው😄አቃቂር ማውጣት ስለሚወድ እነሱ የመረጡልሽ ካልሆነ በቀር ምንም አይነት ወንድ ቢሆን እንከን ፈልገው አይሆንሽም ማለታቸው አይቀሬ ነው። ህፃን አይደለሽም መቼስ ስለዚህ ጆሮሽን ደፍነሽ ልብሽን ማዳመጥ ነው
Oct 24, 2022