1⃣, መንግስተ ሰማያት ወይም ገነት በገሀዱ አለም የሚገኙ ናቸው? ወይስ የት ነው ያሉት? በገሀዱ የሚኖሩ ከሆነ አሁን እኛ ባለንበት universe ነው ያሉት ወይስ ከዚህኛው አለም ወጪ ናቸው? 2⃣, የሰው ልጅ በፍጥነት መጓዝ ቢችል እና ወደየትኛውም የዩንቨርስ መጓዝ ቢችል ወደ ገነት መድረስ ይችል ነበር ማለት ነው? 3⃣ ወይስ ገነት ና ሲኦል የሚባሉ ነገሮች በእውታው አለም የሌሉ ናቸው?
በፈጣሪ ስም በትህትና እና እጥር ያለች መልስ መልሱልኝ🙏🙏 ፈጣሪ ሁሉን ወደፊትም የሚሆነውን የሚያውቅ ከሆነ እና ሰዎች ወደ ገነት እና ወደ ሲኦል የሚገቡትን አስቀድሞ የሚያውቅ ከሆነ ወደፊት ሲኦል እንደሚገቡ እያወቀ ለምን ሲኦል የሚገቡ ሰዎችን ፈጠረ ?? ኢየሱስ ይሁዳ እንደሚክደው እያወቀ ለምን ፈጠረው?? ያ ማለትኮ መጨረሻቸው ገሀነም እንደመሆነ እያወቀ ከፈጠራቸው። ቀድሞውኑም የተፈጠሩት ለገሀነም ነበረ ማለት አይደል?? ፈርኦንን እግዚአብሔር በባህር ሊያጠፋው ፈልጎ ልቡንን አሳመፀ ተብሎ እንደተፃፈው ይሁዳንም ሳጥናኤልንም ጨምሮ እግዚአብሔር በእሳት ሊቀጣቸው ስለፈለገ እንዲያምፁ ያደረጋቸው ማለት አይደል?? ታዲያ የታለ ደጉና ሩሩህ ፈጣሪ?? 1 ወይ እግዚአብሔር የለም 2 ወይ ሁሉን አያውቅም 3 ወይ መልካም አይደለም በግል ማናገር የምትፈልጉኝ inbox አርጉልኝ😭🙏