Slm ehe ngr ytefeterw 8 years ago nw ena ene mlt enatem hone abate huletum ayfelgugnim ena yehone gze ke abatega tewawkn ena yerasu bet yzogn hede enem hedkugn just we meet with mystepmother ena 3 ljoch alut 1 wendnw ena abren endintegna tederege ena talaku negn 4 yrs ebltwalw tegnan mnmn mn arege meselachu tegnitalech blo ye suriyen zip kefete ena mn leyaregnw bye semawt ynekakagnal mltnw gragebagn betam and ken becha adlm bzu ken tedegageme lemetegnat ferawu iwas depressed betam😢I was 13 yrsold ena ahun abren eyenornw ena gn tz silegn betmnw mnaddw mlt beza yetenesa wend etlalw asbu engdi he is my brother how 🤔 enante bethonu mn taregalachu mlt ahun demo sayew yanadegnal😡 endat leresa echlalw ehen ngr i need some advise or ur thoughts if it's you
Oct 22, 2022ከእኔ በ5 አመት የሚበልጠኝ ወንድሜ እርሱ 15 አመቱ እኔ 10 አመቴ ሆነን በተኛሁበት ፕራይቬት ፓርቴን ነካክቶኝ ያውቃል። በግልፅ እግርሽን ክፈቺ እያለ እየሳቀ ምናምን ማለት ነው። ልክ 11ኛ ክፍል ስደርስ በ17 አመቴ ማለት ነው በ6 አመት ከኔ የሚያንስ ወንድሜ ስተኛ እየጠበቀ እግሩን ወይም እጁን ወደዚ አካባቢ ይልካል። መተኛት እስከማልችል ድረስ እና አንድ ቀን እህትህን መለየት አቃተህ ወይ ጭራሽ ብዬ በጣም ተቆጣሁት ሁለተኛ ብዬው አቆመ ግን ስቲል ልብስ ስቀይር በበር ቀዳዳ ሊያይ ይሞክራል ምናምን አሁን 18 አመቱ ነው። እንደ ሴት ትዝ ሲለኝ ወንድሞቼ ያስጠሉኛል። በጣም አናዳጅ ኤክስፒሪያንስ ነው እረዳሻለሁ ሁሉንም። ብታደርጊ ብዬ የምመክርሽ ደግሞ አሁንም ካለ ማስጠንቀቅ ካቆመ ደግሞ ለወደፊት አባትሽም ሆነ ወንድምሽ ከማንም ወንድ ጋር (ከትዳር አጋርሽ ውጪ) አልጋም ሆነ የመኝታ ክፍል አለመጋራት፤አይሆንም ብሎ መናገርን መልመድ፤ለቅርብ ሰው ለእናት ለእህት ማማከር። እሱ ብትነግሪው ራሱ ላያስታውሰው ይችላል ቢያስታውሰውም የፈጠረብሽን ጠባሳ ሊረዳው አይችልም አንቺ ግን እድሜሽን ሙሉ እየተብሰለሰልሽ እየኖርሽ ነው ስለዚህ ለመርሳት ሞክሪ በመጨረሻም አይዞኝ ብቻሽን አይደለሽም።
Oct 23, 2022