Selam ✌️ Ye 10th temari negn wedefitm Astronomer yemehon flagot alegn gn lelaloch astronomer yemehon flagotan snegrachew yha mecham astronomer athonm bthon enkan atlewetbetm eyalu tesfa eyaskoretugn new mn larg😔? Eshi yenan talent endats mawek echlalew ???
Oct 22, 2022ሐቢቢ እኔም ከ 8-12 በተማርኩባቸው ጊዜያት ራሴን የወደፊቱ አስትሮናውት አድርጌ የማይበት ጊዜ ነበር። ኢትዮ ውስጥ በዚህ ፊልድ በጣም ስለሚቀረን ይህን ሐሳቤን አዘገየሁት። እንደ ሐሳብ ይህን ፊልድ ሀገራችን እስክትጠነክር ለጊዜው አዘግየው እና ሌላ የምትወደውን ወይም ገንዘብ ያስገኝልኛል ብለህ የምታስበውን ፊልድ ላይ ትኩረት አድርግ። ያንን ግን በራስህ ተማረው። ካልሆነ እና ይህን አላማህን መቀየር ካልፈለግክ ስኮላርሺፕ ሞክረህ ወጥተህ ተማረው። በርታ!
Oct 23, 2022