Hey,i wanted to read most influencial persons history like Ellon musk,Einstein....and help me how to get it or if you have it
Oct 22, 2022ዩቲዩብ/ዩቱብ ላይ 'ሰርች' ማድረግ ትችላለህ። ነቢዩ ሙሐመድ እና እየሱስም ከሌሎች በተለየ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ነበሩ። -ማንሳ ሙሳ (በሀብት) -ሙሐመድ አሊ (በስፖርት) -ማይክል ጃክሰን (በሙዚቃ) -ሱለይማን .. (በአስተዳደር "Suleiman the Magnificent") -ኢብን ሲና (በፍልስፍና እና #በህክምና "Avicenna") -ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ (በጦር መሪነት) ከሀገራችን.. -አጼ ምኒሊክ/ሚኒሊክ (የተለያየ አመለካከት ያላቸውን ህዝቦች አንድ አድርጎ ጣሊያንን ያሸነፈ) -ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ኢብራሂም አል-ጛዚ ("አህመድ ግራኝ") (የተለያዩ ነገዶችን አንድ አድርጎ 12500 ወታደር ይዞ 216,000 ወታደሮችን ያሸነፈ) . . . ቀሪውን ሌሎች ይንገሩህ።
Oct 23, 2022