እሺ በቅርብ 1 ሰው ተዋዉቆኝ ነበር በጣምምም ይደውል ነበር ምናምን ጥሩ ስብእና አለው ያው እን ግን እሱ ጋር አልደውልም ሲደውል ማንሳት ብቻ ነው አሁን ግ አይደውልም txt እራሱ አያረግም ምን ይመስላቹሀል እስቲ ሀሳባቹን አጋሩኝ🙏🙏🙏
Oct 22, 2022He lost interest cuz you act like you don't try enough
Oct 22, 2022እሺ በቅርብ 1 ሰው ተዋዉቆኝ ነበር በጣምምም ይደውል ነበር ምናምን ጥሩ ስብእና አለው ያው እን ግን እሱ ጋር አልደውልም ሲደውል ማንሳት ብቻ ነው አሁን ግ አይደውልም txt እራሱ አያረግም ምን ይመስላቹሀል እስቲ ሀሳባቹን አጋሩኝ🙏🙏🙏
Oct 22, 2022He lost interest cuz you act like you don't try enough
Oct 22, 2022እኔ ግራ የሚገባኝ እኮ ፤ እንደ ሴት መግደርደር ያለ ነው።ግን ለምን ትንሽ እንኳ ለሱ ቦታ ከለሽ ፤ ለምን እሱ ብቻ እንድለፈ ታደርግያለሽ? ለምን አትደውይም ነበር? የማትፈልጊው ከሆነስ ለምን ብሎክ አታደርጊም? ወይስ አንቺን እየተለማመጠ እድሜውን የምጨርስ መስሎሻል? ለራሱ ክብር የሌለው ይመስልሻል? የምትፈልጊው ከሆነ ፤ ደውይለት።
Oct 23, 2022Liju gar mawerat kefelegesh andande dewyelet normal nw endihum des yelewal asba dewelech mnamn blo zm kemebabal meresasat slemimeta be fast dewyilet baye negn
Oct 22, 2022Why would he? He's got enough reasons not to eko
Oct 23, 2022U missed him
Oct 22, 2022Rip blnal we feal like u feal nbsun bgnet yanurew
Oct 23, 2022Card alkobet
Oct 23, 2022you could be boring plus you might not be worth the hustle.
Oct 23, 2022Anchi madewyilet kehone michot eyenesash endehone nw mimeslew leza leza give up argo nw
Oct 23, 2022