Soni7
#education
ሰላም ጥያቄ ነበረኝ.... 1st year campus ተማሪ ነኝ( 2014 bach) እና በዚ አመት ገማሽ ላይ 2nd year እንጀምራለን ግን እዚህ መጥቼ በግል ለቀጥል አስቤ ነበር እና 1st year ዉጤትቴን አውጥቼ እዚህ በግል መማር እችላለሁ?? ሌላው ደሞ መገናኛ አከባቢ አሪፍ ትምርት ቤት ጠቁሙኝ እስቲ business ምናምን ምያስተምር እና ዋጋውን 🙏
Oct 22, 202210 engagements