RustOwl16202
#business
አዲስ አበባ ውስጥ ጫማ(brand) ዋጋ የሚቀንስበት ቦታ የት ነው? የተነዳ ምናምንስ በብዛት የት ይገኛል?
Oct 22, 20222 engagements
አዲስ አበባ ውስጥ ጫማ(brand) ዋጋ የሚቀንስበት ቦታ የት ነው? የተነዳ ምናምንስ በብዛት የት ይገኛል?
Oct 22, 2022መርካቶ ምናለሽ ተራ አካባቢ ወደውስጥ ገባ ብሎ ሸክላ ተራ ሂድ ሁሉንም ታገኛለህ! ዋጋ ሲጠሩልህ ግን ብዙ ጊዜ እጥፉን ነው በግማሽ ቀንሰህ ተከራከር!
Oct 22, 2022Chid Tera,
Oct 23, 2022