#relationships ሰላም እኔ በጣም የማፈቅራት ልጅ አለች አሁን አሁን ያለሷ መተንፈስ እያቃተኝ ነው ገብርኤልን እሷን አጥቼ መኖር አልችልም እሷ ደሞ አሁን ስለፍቅር ማሰብ አትፈልግም መጥፎ ጠባሳ አሳርፎባታል እና ፍቅር ፍቅረኛም አትፈልግም መያዝ የሚባለውን ነገር አትፈልግም እንደማፈቅራት ታውቃለች እኔንም ሂወቷ ውስጥ ትፈልገኛለይ ልታጣኝ አትፈልግም እሷ ብዙ ተስፋ ሰታኛለች ወደራሴ እስክመለስ ታገሰኝ ሁሉም ይስተካከላል ትለኛለች እና ሁሌ ለሷ እንደተሸነፍኩ ነው እሷን ላለማጣት ስል ምንም እሆናለሁ ግን አሁን በጣም እየፈራሁ ነው ምን ላድርግ እሷ ስለፍቅር እንድታስብ አትወደኝም አትፈልገኝም እንዳልል ሁሌ ጎኗ ልታየኝ እንደምትፈልግ ልታጣኝ እንደማትፈልግ ትነግረኛለች እሷ ውስጧ ደህና እስኪሆን ስለፍቅር ማሰብ እስክትችል አብሪያት ነኝ እኔ ምንም ቢፈጠር አልተዋትም ታስፈልገኛለች እሷም ከኔ ሌላ ወንድ ፈልጋ እንዳልሆነ ነግራኛለች ልትለቀኝም አትፈልግም በአንተ ልክ የሚሆንልኝ የለም ትለኛለች ምን ትመክሩኛላችሁ እኔ ውስጤ በጣም እየታመመ ነው አትወደኝም ስል እንደምትወደኝ ታሳየኛለች እፈልግሀለው ትለኛለች ሁሉንም ትቼ ኖርማል ጓደኛሽ እሆናለሁ ስላት በጣም ከፋት። እኔ እንደሷ ስፍስፍ ያልኩላት ሴት የለችም እጅግ በጣም አፈቅራታለሁ። በጣም ጨንቆኛል እና የእናንተን እይታ እና መሆን አለበት ከምትሉት ሀሳብ ጋር መልሳችሁን አስቀምጡልኝ
Oct 21, 2022She is playing the typical girls game, she dont wanna lose the attention u give her but also she doesnt want to make it official cuz she don't wanna lose her other options, If u keep playing her game u r basically just a toy she will throw when she finds a new one . I know it sounds harsh but its the reality. Stop simping and show her u got options and she has to decide
Oct 22, 2022