ላፍቶ ኮንዶሚኒየም የቤት ሽያጭ ዋጋ እንዴት ነው የቅርብ ጊዜ የምታውቁ እስቲ ንገሩኝ
ላፍቶ የግብፆቹ ስሪት ከሆነ ምርጥ ነው ይወደዳሉ በጣም እርግጠኛ አይደለሁም ዋጋው በወሩ በ100ሺዎች ነው ሚያሻቅበው