yttttt1409
#other
Hey guys ,እኔ የምለው የሆነች ቫንስ ነበረችኝ እና ከገዛውት ብዙ ሳይቆይ ከላይ ተገነጣጠለ እና የላይኛውን ጨርቁን part አንስተው በሌላ የሚቀይሩ ጫማ ቤት የምታቁት ካለ እና ዋጋው ስ thanks
Oct 21, 20222 engagements
Hey guys ,እኔ የምለው የሆነች ቫንስ ነበረችኝ እና ከገዛውት ብዙ ሳይቆይ ከላይ ተገነጣጠለ እና የላይኛውን ጨርቁን part አንስተው በሌላ የሚቀይሩ ጫማ ቤት የምታቁት ካለ እና ዋጋው ስ thanks
Oct 21, 2022ፌክ ቫንስ ስለሆነ ነው ... ሸራውን መርካቶ ድር ተራ በሜትር ግዛና ለአንዱ ጫማ አዳሽ ስጠው ፒያሳ ዙሪያ ላለው
Oct 21, 2022Kelay cherkun mikeyru alu ende? ene makew sol sikeyer new
Oct 21, 2022