ሰላም ፍቅረኛዬን በጣም እወደው ነበር ግን በላዬ ላይ ቺት አረገብኝ እናም በጣም አዝኜ ልቤም ተሰብሮ ተለያየን እናም የምንሰራበት መስሪያ ቤት አንድ ነበር በሰአቱ በጣም አዝኜና ልቤ ተሰብሮ ስለነበር ፈቃድ ወስጄ ከቤተሰቦቼ ጋር ነበርኩ ሰሞኑን እረፍቴን ጨርሼ ልገባ ነው እናም እሱን ባዬኔ ማየት እንኳን አልፈልግም ግን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ስራዬን መልቀቅ ደሞ የማይታሰብ ነው እና እንዴት ብዬ ከሱ ጋር አንድ ቢሮ ውስጥ መስራት እችላለሁ?
Oct 20, 2022Endet kebad lihon endemichel megemet ychalal gn beka hiwet tketlalech berta blesh srashn ketyi miyasafer neger alaregshm kaferem liyafer migebaw esu new.... Ndeteshn tekotateri mnm aynet smet atasayi
Oct 21, 2022