ZestyLion82167.5
#education
✍️ሰላም ሰላም ዘንድሮ ፊልድ እንመርጣለን እናም ከዚህ በታች ያሉትን ፊልዶች ብገባ ደስ ይለኛል። ግን ለመምረጥ ተቸገርኩኝ። Pls.ስለነዚህ ፊልዶች detail መረጃ ካላቹ ምክራቹን ለግሱኝ። Math.& Phy. ላይ ብዙም አይደለሁም ከዚህ አንጻር የቱን እንድማር ትመክሩኛላቹ + ደግሞ የቱ ነው በጣም ከባድ ማለቴ Load ያለው..ተጨናንቄ መማር አልፈልግም። 1.IT (Information Technology) 2.Health informatics 3.Environmental Health Science 4.Anaesthesia 5.Agriculture
Oct 19, 20224 engagements