MrXYZ127.5
#other
hi እኔ ምለው የስዕል ኤግዚብሽን የስነፅሁፍ ምሽት ምናምን ሲኖር በምንድነው ማወቅ የምችለው? ቻናል ምናምን የለም ? በናታችሁ መግባት እፈልጋለሁ ግን የት እንደሚዘጋጅ እና መች እንደሚዘጋጅ የሚነግረኝ የለም እርዱኝ አመሰግናለሁ
Oct 19, 20224 engagements
hi እኔ ምለው የስዕል ኤግዚብሽን የስነፅሁፍ ምሽት ምናምን ሲኖር በምንድነው ማወቅ የምችለው? ቻናል ምናምን የለም ? በናታችሁ መግባት እፈልጋለሁ ግን የት እንደሚዘጋጅ እና መች እንደሚዘጋጅ የሚነግረኝ የለም እርዱኝ አመሰግናለሁ
Oct 19, 2022@Art_material telegram channel new ye se'el esu lay magegnet techelaleh
Oct 20, 2022@etiocart2 ezi channel yeteleyayu eventoch sinoru ylekalu check them out.
Oct 21, 2022