#technology
ሰላም ሁለት(ሳህን) ዲሽን ያለረሲቨር ከቲቪ ጋር ማገናኘት ፕሮግራሞቹን ማግኘት ይቻላል፣ከሆነስ እንዴት?
Oct 19, 20223 engagements
ሰላም ሁለት(ሳህን) ዲሽን ያለረሲቨር ከቲቪ ጋር ማገናኘት ፕሮግራሞቹን ማግኘት ይቻላል፣ከሆነስ እንዴት?
Oct 19, 2022Port magengna
Oct 20, 2022Switch yasfelegal, gen the tv hulet support miyadreg kehone new
Oct 20, 2022ስዊች በመጠቀም ነዋ 150-200 ምትሸጥ ባለ 4 ተቅባይ እለች እሷ ላይ ታገናኛቸውና በአንድ ኬብል ስበህ ዲኮደርህ ጋር ማገናኘት ከዛ #ዲስኪ የምትለዋን ፖርት ነምበር ትመርጥለታለህ እዛ ጋር የሰካሀቸውን ከዛ ሰርች አድርገህ መኮምኮም ነው
Oct 20, 2022