Guys i have a boyfriend and i feel like i am being irrelevant to him ... he is so famous that you all guys would know him if i mention his name but he doesn't want to show me in public because he said he wants to make his live life private... we are not engaged and ofc we are not married we been together for 5 yrs almost... wat do u think
Oct 19, 2022በልጁ ሐሳብ እስማማለሁ። አንቺ የሱ እንደሆንሽ ግልፅ ማውጣቱ ጥቅሙ ምንድን ነው? ላንቺ ዝነኛ ወንድ መያዝሽ እንደ ኩራት ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ለሱ ምንም ጥቅም የለውም። ለሁለታችሁ ያለው ጉዳት እሱን ትፈልግ የነበረች ሴት አንቺ እንቀማሻት ስታስብ ላንቺ አትተኛም። ጉድጓድ ትቆፍርላችኋለች። ማብራራት አይጠበቅብኝም። በተቃራኒው አንቺን የሚፈልግ ወንድ በሱ እንደተወሰድሽ ካወቀ ጥሩ አይሆንም። የሰው ዓይን እና አፍም ጥሩ አይደለም። አንዳንዴ ነገሮችን ግልፅ ከማድረግ ይልቅ ድብቅ ማድረጉ ሰላም አለው። ደብቆሽ 5 አመት ቆይታችሁ ነገሩ ይፋ ቢወጣ 5 ወር ላትቆዩ ትችላላችሁ። ነገሩ ግልፅ መውጣት ያለበት ሰዓት ሲደርስ ይወጣል። ነገሩ በራሱ ጊዜ እንዲሄድ ፍቀዱለት። ሐሳቤ ነው።
Oct 20, 2022