#health
ሰላም ሰላም መፅሀፍ ለማንበብ እና social media ለመጠቀም ስልኬን ለረጅም ግዜ እጠቀማለው ነገር ግን አይኔ ላይ ጉዳት እያመጣ ነው እና blue light filter መነፅር ብገዛ ምን ያህል effective ነው ? ስልካችን ላይ ያለው blue light filter ከመነፅሩ ጋር ያን ያህል ልዩነት አለው ? 🤔 መነፅሩን ደግሞ ለመግዛት ብፈልግ ሆስፒታል ሄጄ ነው የሚታዘዝልኝ ወይስ እንዲሁ መነፅር ቤት ሄጄ እራሴው ማሰራት እችላለው ? ለመልሳችሁ በጣም አመሰግናለው 🙏🙏🙏
Oct 19, 202215 engagements