Guys I am really in bad situation j need your help . any advice. I lost lots of money in gambling I lost around 200000 playing Aviator game and now I am in big trouble I am with 7000 telebirr debt nowadays I can't sleep pls do you have any suggestions that might help me my life is in the verge of collapse am not myself can't think properly I need advices pls if you are psychatarist or if you have any advice pls help with that Thank you
Oct 18, 2022ለሁኔታህ አዝናለሁ። አሁን የምልህ ነገር ይጥቀምህ አይጥቀምህ ባላውቅም 1, የተበላኀውን ተበልተሃል። የተበላኀውን ለመመለስ አስበህ መቆመርህ ሌላ ኪሳራ ስለሆነ ወደ ቁማሩ ላለመመለስ ወስን። 2, በቴሌብር ያለብህን ብድር ለመመለስ ብቻ ትኩረት አድርግ። ከቤተሰብ ወይም ከምታውቀው ሰው ብሩን ተበድረህ መልስ። የተበደርከውን ደግሞ ሰርተህ መልስ። 3, ያለፈውን ረስተህ አዲስ ህይወት ጀምር። 4, የጠፋው ገንዘብ አንተ ካለህ ነፍስ አይበልጥም። የጊዜ ጉዳይ ስለሆነ የጠፋውን ሰርተህ ትመልሰዋለህ። ራስህን ስለመጉዳት/ስለመቅጣት ሳታስብ ራስህን አረጋግተህ መፍትሔ ፈልግ።
Oct 19, 2022