IMPOSTOR126
#technology
በ4g LTE router Unlimited internet ፍጥነቱ በጣም ቀንሷል። ማለት ተመሳሳይ ቦታ ላይ በስልክ 4g 15Mb/s ይደርል ግን በ4g LTE router 1Mb/s እንኳን አይደርስም ምንድነው ችግሩ even routerሩ የ4g antenna አለው የ signal ችግር ሊሆን አይችልም what is the solution?
Oct 15, 20224 engagements