Nmin147
#religion
ሰላም ተወዳጆች🙏 ወደ ገዳም ሄዶ ሱባሄ ለመያዝ ምን ያስፈልጋል? የሱባሄው ብዛትስ የሚወሰነው እንደእኛ ፈቃድ ነው ወይስ እንዴት ነው? ከወዲሁ ምሥጋና ለምላሾቻችሁ🙏
Oct 15, 20222 engagements
ሰላም ተወዳጆች🙏 ወደ ገዳም ሄዶ ሱባሄ ለመያዝ ምን ያስፈልጋል? የሱባሄው ብዛትስ የሚወሰነው እንደእኛ ፈቃድ ነው ወይስ እንዴት ነው? ከወዲሁ ምሥጋና ለምላሾቻችሁ🙏
Oct 15, 2022Esu ende gedamu hg new, lemsale Yirgalem qdst Arsema kehedh, miyasfelgh, beso, mebetbechaw, tre shnbra, skuarm tchlaleh, kezi wchi aybelam, lbsm tbzu meyaz ayasfelghm, mtqoyew demo 1 subae maletm 7 qen bcha flseta lay kehone 16 qen, wey demo be hlm tenegro qoy ketebalh, tqetlaleh, gn endeyegedamu hggatu yleyayal.....
Oct 19, 2022የሚያስፈልገው ነገር በሶ ፣ ስኳር ፣ ነው ውሀ እነርሱ ጋር ይኖራል ሌላ ደግሞ ሽንብራ እና ሀይላንድ እንዲሁም ብርጭቆ ነገር የላስቲክ ይዞ መሄድ አለብህ። እዛ ለመቆየት ራስህ ነህ ምትገድበው ለምሳሌ ለ3 ቀን ወይም ለሳምንት ነው የሚቻለው መቆየት ከፈለክ ለወርም ይቻላል።
Oct 19, 2022