Dgg19
#other
መንጃ ፍቃድ auto አለኝ እና በautomatic መኪና ሚያለማምዱ የት አገኛለው? ማለት ምንም ነድቼ አላቅም። ስቴድየም ያሉት ሳይሆን በስነስርዓቱ በተመጣጣኝ ክፍያ ሚያስተምርና ብቁ አሽከርካሪ ሚያረገኝ?
Oct 14, 20223 engagements
መንጃ ፍቃድ auto አለኝ እና በautomatic መኪና ሚያለማምዱ የት አገኛለው? ማለት ምንም ነድቼ አላቅም። ስቴድየም ያሉት ሳይሆን በስነስርዓቱ በተመጣጣኝ ክፍያ ሚያስተምርና ብቁ አሽከርካሪ ሚያረገኝ?
Oct 14, 2022Ke Bethel wede kidane mehret betekrstian bemiwesdew menged lay alu Gen kidane mehret satders nw yalut
Oct 15, 2022Ayat adebabay
Oct 15, 2022እኔ አለው ከፈለክ ኣዋራኝ
Oct 15, 2022