ሰላም እስኪ ሰከን ባለ መንፈስ መልሱልኝ መሰዳደቡ ጥግ ይዞ ማላገጡ ይቅርና አሁን ሀገሪቱ ካለችበት ችግር ለመውጣት ምን አይነት ነገሮች መደረግ አለበት ብላቹ ታስባላችሁ ? ግን የምትናገሩትን ነገር በደንብ ማስረዳት የምትችሉት ይሁን(ዝምብሎ ግምት እንዳይሆን)
Oct 14, 2022ሁሉም በውስጡ ያለውን ቂም በቀል ጭካኔ ትቶ በይቅርታ መንፈስ ለተሻለ ነገ መነጋገር እና መወያየት።
Oct 14, 2022