#education
ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹ የዲዛይነር ወይም ቆረጣ ስፌት የመሳሰሉትን መማር እፈልጋለው እና የት እንደምማር ግራ ገባኝ እና ምታውቁት ተቋም ካለ በተለይ አየር ጤና ፣ዌራ፣ ቤተል አካባቢ ቢሆን ይመረጣል ስለትብብራቹ አመሰግናለሁ 🙋♂
Oct 14, 20225 engagements
ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹ የዲዛይነር ወይም ቆረጣ ስፌት የመሳሰሉትን መማር እፈልጋለው እና የት እንደምማር ግራ ገባኝ እና ምታውቁት ተቋም ካለ በተለይ አየር ጤና ፣ዌራ፣ ቤተል አካባቢ ቢሆን ይመረጣል ስለትብብራቹ አመሰግናለሁ 🙋♂
Oct 14, 2022Hewan fashion newa, be sost wer wust mirt ቆራጭ thognyalesh
Oct 14, 2022Chuchu yelbs sfet ena dizayn ayer tena ezaw taxi meyazhaw wede zenebewerk yemiwesdew aspalt gar talew tlku hntsa lay ale krnchafachew demo Betel ena jemo lay alachew
Oct 14, 2022ቤተል ምኑጋ?
Oct 15, 2022