ሰላም ሰዎች ማማዬ (እናቴ) ሰይጣን ነገር ሹክ ይላታል አለባት እና የኔን ጓደኞች የአባቴን ቤተሰብ ጎረቤት የጓደኞቼን ቤተሰቦች ማትጠርጥረው የለም ያስደግሙብሻል ያሳብዱሻል ሁሌ እንዲ ነው የምትለኝ በርግጥ ከደረሰባት ሁኔታ አንፃር ልክ ናት በዚ መሀል ግን እኔ ብቸኛ ሆንኩ ሁሉንም ለሷ ብዬ እራኩዋቸው አሁን ግን አስጠላኝ ምን ይሻለኛል 🙄
Oct 13, 2022Wey wede aterarsh des sil ማማዬ እኔ እናት የለኝም ማለት አላውቃትም አልጠላትም አሎዳትም ግን ጥያቄሽን ሳነበው የማላውቀው ስሜት ውርር አደረገኝ ...አይዞሽ ቤተክርስቲያን ፀበል ውሰጃት እመቤቴ ትርዳሽ
Oct 14, 2022