ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እስቲ አንድ ነገር ላማክራችሁ እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ ከልጁ ጋር አንድ ላይ ከሆንን አመት አልሆነንም ግን የሆነ ጊዜ ላይ ዝም ብሎ አንቺ እና እኔ እንደፍቅረኛሞች ሆነን አናውቅም እንለያይ አለኝ በጣም ተናጅጄበት ነበር ከዛ ተለያየን ከዛ ግን ትንሽ ግዜ ቆይቶ ይቅርታ ምናምን አለኝ በጣም ብዙ አወራን ከዛ እሺ ብዬ ልታረቀው ስል ከ ክፍሉ ተማሪ ጋር ፍቅር እንደጀመረ ሰማሁ እኔ እንዳወኩ ሳያውቅ እንታረቅ ይለኝ ነበር ከዛ ግን እንዳወኩበት ሲያውቅ በስሜት ተነሳስቼ ነው ስሜታዊ ሆኜ ነው እሷን ልተዋትና አብረን እንሁን ሲለኝ እምቢ አልኩትና ለትንሽ ጊዜ አናወራም ነበር ከዛ አሁንም ይቅርታ እሷን ትቻታለሁ ይላል ከዛ ደግሞ የሆነ ነገር ሰማሁ ያቺን ትቶ ከሌላ ሴት ጋር እንደሆነ ስጠይቀው አዎ ግን ከሷ ጋር ሁኜ አንቺን ነው የማስበው ይላል እንታረቅ ብልህ ምን ልታረግ ነው ስለው ጊዜ ይፈታዋል ይላል እስቲ ምን ላርግ አይሆንም ብዬ ማውራት አቁሚያለሁ እስቲ እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ ስለ መልካምነታችሁ አመሰግናለሁ
Oct 13, 2022የዘመኑ ፍቅር የዘመኑ ፎንቃ እንደ ቻይና ባትሪ ቶሎ እሚያበቃ ኣለ ኣንዱ ኣዝማሪ😂😂
Oct 14, 2022