#technology
#Safaricom ሳፋሪኮም ሲም ትላንት ገዝቼ ነበር እና ስልኬ ውስጥ ሳስገባው no service ይላል፣ ከትላንት ጀምሮ ነው። ምን ይሁን ችግሩ ? መርካቶ አቶብስ ተራ ካለ ወኪል ነበር የገዛውት። ቴሌ በስንት ጣዕሙ ሲም ሲሰጣችሁ ያልጠያዘ ቁጥር በገስ ሰርች አድርጎ ነው። እንደ ቴሌ ስንት ቤት እንዳለ ጠይቃችሁ አይደለም ምገዙት ያልተያዘ ካለ ሰርች አድርጎ ነው የሚሸጠው። ለኔ የሸጠውን የመስመር ቁጥር ረስቼዋለሁ። ወኪሉጋ ካልሄድኩ ማወቅ አልችልም እስካሁን No service እንዳለ ነው። ሌላ ስልክ ላይ ከትቼ ሞክሬያለው ያው ነው።
Oct 13, 20223 engagements