ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቼ አንድ ያስጨንቀኝ ነገር አለ ማለት period ሲመጣ ሁሌ አልጋዬን ይነካብኛል እና በዚ ምከንያት ነጭ አንሶላ አላረግም እና እባካችሁ እርዱኝ ምን ላድርግ በዚህ ምከንያት ሴትነቴን ሁላ እየጠላሁ ነው እባካችሁ አይታችሁ እንዳታልፉት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Oct 13, 2022Use thiker santary pads at bed time or double the one u use.
Oct 13, 2022