ባለቤቴ አሁን ላይ የ እርግዝና ምርመራ በ ቴስት ስትሪፕ አድርገን positive ነው ይላል ግን ልጅ ለማሳደግ ዝግጁ አይደለንም እናም በምን አይነት መልኩ abortion መጠቀም ይቻላል። 1 ወር እና ከዚያ በታች እንደሚሆን እንጠረጥራለን?
Oct 12, 2022Endeza atargu fetari eko lej siseteh abro meftehe yenorewal please ketegabachu ena balebeth kehonech atesasatu kelal aydelem eko ende
Oct 13, 2022