Fdel0
#health
በሆደ በመሀከለኛው አከባብ በጣም የቆዬ ትንሽ የምታይ እብጠት አለ እና ሀክም ቤት አልሄድኩም ግን ብዙ ሰዎች እጢ ነው ብለውኛል እስት እባካችሁ እርዱኝ እጢ ከሆነ ምን አይነት መፍትሄ ይኖረዋል በቀላሉ ልጠፋ ወይም ልወገድ ይችላል?
Oct 12, 20224 engagements
በሆደ በመሀከለኛው አከባብ በጣም የቆዬ ትንሽ የምታይ እብጠት አለ እና ሀክም ቤት አልሄድኩም ግን ብዙ ሰዎች እጢ ነው ብለውኛል እስት እባካችሁ እርዱኝ እጢ ከሆነ ምን አይነት መፍትሄ ይኖረዋል በቀላሉ ልጠፋ ወይም ልወገድ ይችላል?
Oct 12, 2022ብዙ ሰዎች ጠይቀህ የሰጡህን መልስ፡ ሌላ ብዙ ሰዎች ያሉበት ላይ መጠየቅ ምንም መፍትሄ የለውም። ሆስፒታል መሄድ ነው መፍትሄው ወንድሜ
Oct 13, 2022አመሰግናለሁ እንደ እኔ አጋጥሞት ምናልባት የታከመ ካለ ብዬ ነው !
Oct 14, 2022Pls go to the HOSPITAL BRO...ezi mefthe liseteh michl sew ayegnm eti kehone demo wey operation wey be radiation mnamn new mitefaw gn ur hakim knows the best
Oct 13, 2022okay 🙏🙏
Oct 14, 2022