Guys plss am grade 12 tefetagn natural ena ye socialin afetaten kesemahu behola betam ferchalew yemr mokari negn gin le class witetim...silemnisera akimen alakewm ena confidence eyatahu new pls salgeba mtmekrugn kale and betam tensionam negn beka gibi lifeten sigeba sew siyaneb...soteyauek tension new miyzegn plssssss eden be confidence erasn aregagche ligba pls mitakotn🙏
Oct 12, 2022ሰላም።🖐 ምናልባት እንደውጤቴ እና እንደአቅሜ አንጻር እኔ ለመምከር ብቁ አይደለውም።ግን የሆነ ነገር ልበል ብዬ ነው። የመጀመርያው ነገር ግቢ ውስጥ ገብታችሁ ከፈተና ውጪ ያሉ ሌሎች ነገሮች ለምሳሌ ካፌ፣ዶርም፣አካባቢው ምናምን እነዚህን ውጫዊ ተጽዕኖዎች ብዙም አታስቢያቸው።አንቺ/አንተ ለሦስት ቀን ልትፈተኑበት ስለሆነ ይህን ያህል ምንም ማሰብ አያስፈልግም።ፈተና ደግሞ ማመን ያለብሽ 1. ተዓምር ቢመጣ ከነጭራሹ አይተሽው ማታውቂው ርዕስ ወይም ጥያቄ የለም። 2. ካሉት ውስጥ የምትሰሪው ብዙውን ነው።ምክንያቱም ትንሽ ካነበብሽ ምትሰሪያቸው አሉ። 3. ደስ የሚልሽ እና ቶሎ የምትረጂው የትምህርት ዓይነት አለ። ስለዚህ እሱን ትምህርት አሪፍ እንደምትሰሪ እወቂ። 4. የተወሰኑ ጥልቀት እና መረጋጋት የሚጠይቁ ጠንከር ያሉ ጥያቄዎች አሉ። እነርሱን ነው አንቺም ጠንከር ማለት ያለብሽ።ለእነሱ ደግሞ ትንሽ መታገል ነው አለቀ። ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም።
Oct 13, 2022