Ere sewch yehone ngrbelugn tizita mibal ngr aliwedim beka minim ngr wede hula basitawesku kutir moode yikenetal even diro sadamitw yeneber musica enkua sadamiti erebeshalhu Tnx🙏🙏
Oct 12, 2022በድሮ ትውስታህ ውስጥ ጥሩ ነገር አይኖር ይሆናል ምናልባት ያሳለፍከው ሕይወት ምትፈልገው አይነት እና ጥሩ ሚሞሪ አይሆን ይሆናል ነገር ግን የወደድከውን ነገር ቆይቶ ሚያስጠላህ ከሆነ የበዛ ስልቹነት ነው መፍትሄው በቻልከው አቅም አሁን ምታደርገው ነገር ለወደፊት ትውስታ ጥሩ ይሆናል ብለህ አስብና ለወደፊትህ አሁን ጥሩ ሚሞሪ አስቀምጥ
Oct 13, 2022