Nmin147
#religion
ሰላም ለእናንተ። ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ወደንስሐ የሚመሩ መጽሐፍት ጥቆማ ብታደርጉልኝ🙏? እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከወዲሁ።
Oct 12, 20222 engagements
ሰላም ለእናንተ። ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ወደንስሐ የሚመሩ መጽሐፍት ጥቆማ ብታደርጉልኝ🙏? እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከወዲሁ።
Oct 12, 2022ጉዞ ወደ እግዚአብሔር በብፁዕ አቡነ ሽኖዳ የንስሐ ሕይወት በብፁዕ አቡነ ሽኖዳ መጽሐፍ ቅዱስ(*ወንጌል❗️)
Oct 13, 2022ጉዞ ወደ እግዚአብሔር
Oct 13, 2022