ሠላም ምን መሠላችሁ የሆነ ልጅ አለ እና 2013ላይ እንደሚያፈቅረኝ ይነግረኝ ነበር ግን አምኜው አላውቅም ምክንያቱም የጓደኛየ ፍቅረኛ ነበር እና በጣም ጎድቷታል እና እኔም ውሸቱን ስለሚመስለኝ ዝም አልኩት እና ጓደኞቼ ጋር sisbroያወሩ ነበርና ሁላችንም ከክላስ ወተን ልናገኘው እየጠበቅነው እያለ ለጓደኛየ ደውሎ ፈልጊያት ነው ይዘሻት ነይ አላት ሄድን እሷ ተመለሠች ከዚያ ሳገኘው ስለኔ የማይሆን ነገር የምታወሪው አለኝ እኔ ደሞ ስለሱ ምንም ነገር አውርቼ አላውቅም አልኩት ያልሻትን ልጅአናግሪያት አለኝእሽ ብየሄድኩኝ ከዚያየሆነ ቤት አለ ውስጥ ብቻዋን እየጠበቀችሽነውአለኝቤትውስጥስገባበሩን ዘጋው ልጅቱ ደሞ የለችም ይዠሽ የመጣሁትከልቤ ጋርላገናኝሽነውአለኝእኔምበጣምፈራሁከዚያ ገፍትሮአስተኛኝዛሬካንችጋርሁሉንምነገርማድረግ ፈልጋለሁ አለኝ እኔም ለመንኩት አትለምኘኝ እስከዛሬ ድረስ ለምኜሻለሁ ምንም ብትይ አልሰማሽም አለኝ በጣም ብዙ አለቀስኩ sex kaladeregn አለኝ እኔ ደሞ Vስለነበርኩ በጣም ለመንኩት ለምንድነው የማትረጅኝ አለኝ ልሰብበትና ሁሉንም ነገር እናደርጋለን አልኩት በጣም ብዙ ለምኘው እምቢ ሲለኝ ጮህኩኝ ስጮህ ልመንሽ ነገ እራስሽ ትመጫለሽ ሁሉንም ነገር እናደርጋለን ሲለኝ እኔም እንዲለቀኝ እና ከቤቱ መውጣት ስለፈለኩ እሽ አልኩት ግን ብትዋሽኝ እኔም በዛው ልክ መጥፎነገር ነው የማደርግሽእጎዳሻለሁብሎኛል ምን ላድርግ እባካችሁ ንገሩኝ
Oct 12, 2022Police gar hiji sigeref yiregagal
Oct 13, 2022