Blackboy212
#personal
ሰዎች እንዴት ናችሁ👐👐 ይህ ጥያቄ ለወንዶች👱♂👱♂ ነው። ጥያቄዬ ምን መሰላችሁ አሪፍ የሆነ 😅ብልት አካባቢ የሚወጣውን ፀጉር 🫣በቀላሉ ለማጥፋት(ለማፅዳት) የሚረዳ መድሀኒትም ሆነ ሌላ material ብቻ የሆነ ነገር ንገሩኝ። በጣም ያስፈልግኛል🙏። ለምትመልሱልኝ መልስ በጣም አመሰግናለሁ😘😘😘 አንተኛው ሙድ ለመያዝ ያሰብከው አዎ አንተኛው ካንተ ምን መልስ አልፈልግም🤬😡🤬
Oct 11, 202215 engagements