#religion
ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሀዲስ መጋቢት 27 /2014 ያስተማሩትን ት/ት ሙሉው video youtube ላይ የተጫነበትን ቻናል የምታውቁ 🙏Please ተባበሩኝ
Oct 11, 20221 engagements
ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሀዲስ መጋቢት 27 /2014 ያስተማሩትን ት/ት ሙሉው video youtube ላይ የተጫነበትን ቻናል የምታውቁ 🙏Please ተባበሩኝ
Oct 11, 2022ሰላም ወንድሜ/እህቴ። የስነ ስቅለቱን ነው? እሱ ከሆነ 20 ምናምን ደቂቃ ቤቱ እሱ ነው ያለው መሰለኝ።ማኅበረ ቅዱሳን ለቆታል።
Oct 13, 2022