የሰራውት ኃጢአት ሰው የሚሠራው አይደለም ሊያስበው የሚዘገንን ነው።ራስን ከማጥፋት በፊት ከግምት ውስጥ ማስገባት አለብህ የምትሉት አንድ ሀሳብ?(ኦርቶዶክሳዊ?) if there is something to consider before commiting suicide in orthodox concept?
Oct 11, 2022ምንም ሀጢያት ብትሰራ ፈጣሪ መሀሪ ነው። የሸጠውን ይሁዳ እንኳን ለንስሀ እንዲበቃ ታንቆ የሞተባት ዛፋ ሳትቀር አፍ አውጥታ ለምናዋለች። ራስን ማጥፋት እኮ እያወቁ ገሀነም መግባት ነው። ስለ ሰራሀው ሀጥያት ማውራት ባልችልም በምድር ላይ አዲስ ነገር የለምና አንተ ብቻ አይደለህም በላይሰብ እንኳን ብዙዙዙዙ ነፍሶችን አጥፍቶ ተምሮ የለ እናትህ ኪዳነምህረት እያለችማ ክፉውን አታስብ እባክህ በማርያም ተው ወደ ገዳም ሄደህ አባቶችን አናግር እኔንም ማውራት ከፈለክ አለሁ። ድንግል ማርያም ካንተ ጋ ትሁን🙏
Oct 12, 2022