#religion
For orthodox wendem ehetoche ፅጌ ለመጀመሪያ ጊዜ ልቆም ነው...እና ምን ምን ማድረግ አለብኝ ስንት ሰዓት ነው ቤተክርስቲያን መሄድ ያለብኝ?
Oct 11, 20226 engagements
For orthodox wendem ehetoche ፅጌ ለመጀመሪያ ጊዜ ልቆም ነው...እና ምን ምን ማድረግ አለብኝ ስንት ሰዓት ነው ቤተክርስቲያን መሄድ ያለብኝ?
Oct 11, 2022አለም ላይ ያለ ደስታ ከ ማኅሌት ጋር አይወዳደርም ልዩ ነው እንኳን ለዚ አበቃህ
Oct 12, 2022እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ(ህ)🙏። እና ምንም አላውቅም ግን😂 ደስ ስላለኝ ነው። እና ቅዳሜ ማታ 2:00-3:00 ባለው መሄድ እና ጣዕም ያለውን ማኅሌት መቆም ትችላለህ(ትችያለሽ)። ሌላውን እኔም ከመልሶቹ እማራለው😊🙏
Oct 12, 2022እንኳን አደረሳችሁ ገላህን ታጥበህ የወለላይቱን የ ቅድስት ድንግል ማርያምን መከራ ስደቷን እያሰብክ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በደረሱት ማህሌተ ፅጌ ለመሳተፍ እንደልጅ እያገለገልካት እያሰብካት 2፡30 ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ግባና አመስግናት
Oct 20, 2022Lelit 6 seat keltesasatku
Oct 12, 2022No ቃለ እግዚአብሔሩ ብዙ ነው ያው በዛ ላይ እሁድ ስለሆነ መዝሙርም ይቆማል አንዳንድ ትላልቅ አብያተ ክርስትያናት ከ 2 ሲጀምሩ ሌሎቹ 3 ሰአት የሚጀምሩ አሉ
Oct 12, 2022Kidame 2 seat mata mnamn ena ezaw mader
Oct 12, 2022