ሰላም ለሁላቹም ✋✋ ትንሽ ያስቸገረኝ ነገር ነበር እና እንዴት መሰላቹህ በአሁን ሰዓት ችግር ውስጥ ነኝ ልማር ወይስ ስራ ልስራ እያልኩ ማለት ቤተሰቦቼ እናቴ እንድማር ነው ምትፈልገው አባቴ ግን ይህንን አመት አቁሜ ቀጣይ አመት እንድማር ነው የሚፈልገው ሁለቱን በአንድ ላይ በፈረቃ ልማር ልስር ስል አልሰማም አለኝ😟 እስኪ ምክር ?🙏🙏
Oct 11, 2022Ye college temari kehonsh endalshew mareg new tru eyeseru memar makomun atasbiw chrash 1 amet makom kelal aydelem slezi endemnm betesebocheshn lemasamen mokri
Oct 12, 2022