RustOwl16202
#other
ሰላም ወገን👋 DV ሎተሪ ቢደርሰኝ ምንድን ነው ጥቅሙ? የአሜሪካ ዜግነት ማግኘት ነው ዜግነት ካገኘሁስ በኋላ ስራ ቤት ከየት አገኛለሁ ? ከዚህ ያለውን ወጩስ ማነው የሚሸፍነው ( plane ticket ) ምናምን እስቲ ዘርዘር አድርጋችሁ ስለ DV ንገሩኝ ።
Oct 11, 20222 engagements
ሰላም ወገን👋 DV ሎተሪ ቢደርሰኝ ምንድን ነው ጥቅሙ? የአሜሪካ ዜግነት ማግኘት ነው ዜግነት ካገኘሁስ በኋላ ስራ ቤት ከየት አገኛለሁ ? ከዚህ ያለውን ወጩስ ማነው የሚሸፍነው ( plane ticket ) ምናምን እስቲ ዘርዘር አድርጋችሁ ስለ DV ንገሩኝ ።
Oct 11, 2022Zegenet sayhon yemenoriya fikad tagegnaleh sira yaw qualify bemetaregew ngr felegeh letagegn techelaleh lelaw plane ticket ante neh or emiredah family kale beteseb or guadegna keleleh berget hedo menor kebad new emikebeleh sew yasfelegal DV sibal beka America yemenor fikad new emiseteh enji yeteleye special offer yelewem lante as far as I know
Oct 12, 2022📝 Ask a question
Jan 22, 2023