Help a girl out! There’s this guy I met on social media a couple days ago and we were just texting and everything was going great. But he ain't good at phone calls and the only thing he does is laugh and replay my questions so what should I do? Should I stop everything we have??
Oct 11, 2022ቻት እኮ ከአይንም ከጆሮም ጋር የርሚያያዝ አይደለም reactive መሆንን አይጠይቅን አስቦ መፃፍ ይቻላል ነገር ግን ስልክ ሲሆን በፍጥነት መመለስን ይጠይቃል ከዛ ይበልጥ ደሞ በአካል ሲሆን የበለጠ ይከብዳል ስለዚህ እንደቻቱ አጠብቂ ያው በስልክ በደንብ እስክትላመዱና ፈታ ብሎ ማውራት እስከሚችልበት ጊዜ ድረስ መታገስ ከቻልሽና ፍቅራችሁ የምር ከሆነ ጥሩ ነገር ይሆናል ነገር ግን ቻቱ ጫት ሁኖበት አመርቅኖት ከሆነ hit z road dear
Oct 11, 2022