ሰላም እናቴ በተፈጥሮዋ በጣም ተጠራጣሪ ሰው ናት በዚህ ባህሪዋ ምክንያት ብዙ ሰው ጋር ተጣልታለች ስትናገርም ለነገዬ አትልም በቃ አፋ ላይ የመጣውን ሁሉ ነው ምትናገረው አሁን ደሞ ከአባቴ ጋር በዚሁ ጥርጣሬዋ ምክንያት ብዙ ጊዜ እየተጣሉ ነው በቃ በጣም ትጠረጥረዋለች ከሴት ጋር ምናምን ሲያወራ ሲጫወት ካየችው ቶሎ ብላ ነው ነገሩን አዙራ የምትጠረጥረው ከዚህ በፊት ከብዙ ሴቶች ጋር ጠርጥራው ታውቃለች ከተከራዮች ጋር ከጎረቤት ጋር ይባስ ብላ አሁን በገዛ ከታናሽ ወይም ከሴት ልጁ ጋር መጠርጠር ጀምራለች የሆነ ጊዜ ለምን አፈጠህ ታያታለህ ብላ ብዙ ድብድብ እና ጭክጭክ ውስጥ ነበሩ እሱ በበሀሪው ከሰው ጋር መግባባት መጫወት ምናምን ያበዛል እና ከሴቶቹ ጋርም ስትጠረጥረው በጣም ይናደዳል እንዳንዴም መሀል ገብቼ ካላገላገልኩ በቀር ይጣላሉ ይሰዳደባሉ ሊመታትም ይችላል እናቴ ይህን ባህሪዋን እንድትተው ብለምናት ብማፀናትም አልተወችም ለሷ እንዳልወግን ትክክል እንዳልሆነች አውቃለሁ ለሱ ብወግን ደሞ ልጄ እኔን ከዳኝ ብላ ይሰማታል እናት እና አባቴ አብረው ብዙ አመት ኖረዋል ክፋ ደጉንም አብረው አይተዋል እና እባካችሁ ተፋተው ከመልያየታቸው በፊት ምን እድርጌ ቤተሰቤን ማዳን እችላለሁ ? እናቴስ ይህን ባህሪዋን እንድትተው ምን ላርግ ከሳይኮሎጂ ችግር ጋር ሊገናኝ የሚችል ከሆነ ሀኪም ምናምን ላማክር?🙏
Oct 11, 2022bro ene mmekrh arif neger mimeslegnen new. leabateh esua endemtwedew ena endih mthonew leza endehone kes eyalk degagmeh ngerew. bezawm demo yemruan endalhone ena endezih aynet neger staderg ignore eyaregat zm blo endiakfat ena endismat(ketechale sew fit) ngerew. esuan demo memkerhn ketl. lesuam abath kesua wuchi sew endemaytayew, kesewoch ga close slehone komo siawarachew belela endateteretrew ena netsanetun endtsetew ngerat. ena demo abrew lebchachew bzu gize miasalfubetn neger ketemechachelh fterlachew. selam betachun ymulaw✌🏽
Oct 11, 2022