#education
ሰላም አዲስአበባ ዩኒቨርስቲ በኤክስቴንሽን መማር ፈልጌ ነበር እና ምን ምን መስፈርቶች ያስፈልጋሉ ከውጤት ጀምሮ እንዲሁም ወርሃዊ ክፍያ ስንት ነው? ምዝገባ መቼ ይጀምራል?
Oct 10, 20224 engagements
ሰላም አዲስአበባ ዩኒቨርስቲ በኤክስቴንሽን መማር ፈልጌ ነበር እና ምን ምን መስፈርቶች ያስፈልጋሉ ከውጤት ጀምሮ እንዲሁም ወርሃዊ ክፍያ ስንት ነው? ምዝገባ መቼ ይጀምራል?
Oct 10, 2022* የምትመዘገበው/ቢው በ12 ከሆነ ዲግሪ ሊያስተምር የሚችል ውጤት * በዲፕሎማ ዲግሪ ለመማር ከሆነ መግቢያ ፈተና ተፈትኖ ማለፍ * ክፍያ በወር ሳይሆን በሴሚስተር ሲሆን በአንድ አመት 3 ሴሚስተር ይኖራል አሁን ላይ በክሬዲት ሀዎር 150 ብር ነው ሚያስከፍለው አጠቃላይ የሴሜስተሩን ለማወቅ ክሬዲት ሀዎሩን በ150 ብር ማባዛት ነው * ምዝገባ ከማትሪክ ውጤት በኋላ ነው ሚሆነው
Oct 11, 2022Ye 12 witet Werhawi kfiya ende course yiwesenal Mzgba lk entrance witet weto gbi sitera semon
Oct 11, 2022