#other
ሰላም ለሁላችሁም አንድ ነገር ምታውቁ ከሆነ ተባበሩኝ እና maicro ድርጅት ከ አመታት በፊት ተደራጅተን መንግስት በሰጠን ቦታ ላይ ግብር አየከፈልን አየሰራን ቆይተናል እና ከንቲባዋ ከዛ ቦታ ለ ልማት አንድንለቅ ነግራን ስንለቅ የተሻለ ቦታ ልትሰጠን ተስማማን አና ባጋጣሚ ወደሌላ ሀገር ተዘዋወረች አሁን አዲሱ ከንቲባ ከዛቦታ ሳንነሳ ቦታ ሊሰጠን አልፈለገም እና ስላለን መብት ምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ
Oct 10, 20220 engagements