#other
አሪፍ የሴት ልጅ ሥም አውጡልኝ እስኪ.....ማን ልበላት? በክርስትና ሃይማኖት ሥር ማለት ነው፡፡
Oct 10, 202216 engagements
አሪፍ የሴት ልጅ ሥም አውጡልኝ እስኪ.....ማን ልበላት? በክርስትና ሃይማኖት ሥር ማለት ነው፡፡
Oct 10, 2022ሲፓራ ኤፍራታ እርብቃ ኑሀሚን
Oct 11, 2022Nuhamin arif new ደስታዬ malet new be እብራይስጥኛ
Oct 11, 2022ባጋጣሚ ዛሬ ያወኩት ስም ነው #ሰበነ_ማርያም የማርያም መቀነት ማለት ነው ብለውኛል
Oct 11, 2022ሀሴድ ማለት ተዝቆ የማያልቅ የእግዚአብሔር ፍቅር ማለት ነው።
Oct 11, 2022Bezawit beyat betam gerami sem new yemer beka yetebarekech new yemetehonew💯
Oct 11, 2022ኤልሮኢ ሩት ሩሀማ ሳምራዊት ልድያ አፎምያ አቤሴሎም ..... 🥰
Oct 11, 2022አሐቲ....አንዲት ማለት ነው
Oct 12, 2022Asoniya chereka malet nw
Oct 11, 2022ስም ሳታዘጋጅ ነው ያስወለድከው ወይ የወለድሽው
Oct 11, 2022😁
Oct 11, 2022Aster
Oct 11, 2022Maria
Oct 11, 2022ባምላክ ዮርዳኖስ እየሩሳሌም ቤተልሄም ቃልኪዳን ሀና ኤደን አሜን
Oct 11, 2022Chaltu is the best according to the recent scenario😁
Oct 11, 2022አሰለፈች አለሚቱ ማንጠግቦሽ ዘነበች ዘነጠች ወርቄ ብርቄ አስጨነቀች
Oct 11, 2022ዋተፋክ በያት አሪፍ ስም ነው ዘመኑን የጠበቀ 😂
Oct 11, 2022