ሰላም በጣም የሚወደኝን ሰው ልብ እየጎዳው ነው አንዳንዴ ህይወት ራሷ ልክ አይደለችም ..የሆነውን በጣም ባጭሩ ይሀው ke bf ጋር በትንሽ ነገር ተጣላን እሱ አመረረ እያለ breakup ከዛም ብሶ እኔን ለማናደድ ይሁን ከልቡ አላውቅም ግን ከብዙ ሴቶች ጋር እኔ እንዳይ በሚመች ሁኔታ ይሆን ጀመር አኔም የሱን እልህ በሱ ልክ መለስኩለት ማለት ልክ እንዳልሆነና እንደማልወደው እያወኩ ከሌላ ልጅ ጋር ፍቅር ጀመርኩ እሱ በጣም ጥሩ የዋህ ከልቡ አፍቃሪ ነው ቶሎ ቀረበኝ ማለት በፊትም ይጠይቀኝ ነበር .በተለያየን በአመቱ ለሁለታችንም የጋራ ጓደኛችን የሆነች ልጅ ምርቃት ላይ ተገናኘን አብረን አደርን ከዛን ቀን ጀምሮ የተቋረጠው ፍቅር ተቀጠለ በተደጋጋሚ አብረን ማደር ጀመርን በጣም ስለምወደው ሁሉንም ትቼ ተቀበልኩት አሁን ላይ ይሄኛውን ልጅ ምን ላድርገው በጣም እራሴን እየወቀስኩ ነው አይኑን ሳየውነው cheat ማድረጌ የማስታውሰው በርግጥ ከዚኛው ልጅ ጋር ምንም አይነት ፆታዊ ግንኙነት አልነበረንም ም/ክ እሱ ከትዳር በፊት ግንኙነት አይፈቅድም ነበር ግን ቢሆንም አምኖ ቀርቦኝ ነበረ ይወደኝም ያፈቅረኝም ነበር ያኔ ተስፋ ስቆርጥ ያፅናናኝ እሱ ነው ግን እኔ አላፈቅረውም እሺ ልክ እንዳልሰራሁ አውቃለሁ ብትፈልጉ ስደቡኝ አንቋሹኝ ጥፋቴ ነው እቀበላለሁ ግን endet adrge kene larkew betam yewh lij nw endgodaw alfelgim
Oct 10, 2022እኛ ለምን እንሰድብሻለን እናቋሽሻለን ? ጥፋትሽ ከሆነ እግሩ ላይ ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቀሽ ራቂው የራሱን ህይወት ይኑርበት አንቺም እዛው እየሄድሽ ተጋዳሚ
Oct 11, 2022