#education
እሺ ሰላም ቆያችሁኝ 🙌 የእኔ ጥያቄ የጥብቅና ትምህርት /Law መማር ፈልጌ ነበር እና የግል ኮሌጆች ይህን ኮርስ ይሰጣሉ ? ካለስ የቱ ኮሌጅ ስለ ምላሻችሁ አመሰግናለሁ
Oct 10, 20222 engagements
እሺ ሰላም ቆያችሁኝ 🙌 የእኔ ጥያቄ የጥብቅና ትምህርት /Law መማር ፈልጌ ነበር እና የግል ኮሌጆች ይህን ኮርስ ይሰጣሉ ? ካለስ የቱ ኮሌጅ ስለ ምላሻችሁ አመሰግናለሁ
Oct 10, 2022እዚህ https://t.me/what_does_the_law_say ግሩፕ ላይ ጠይቅ የህግ ባለሙያዎች ሙሉ ማብራሪያ በፍጥነት ይሰጡሃል
Apr 13, 2024Private colleges aysetum maybe check civil service.
Apr 13, 2024