እንዴት ናችሁ እኔ ለመጠየቅ የምፈልገው 1.ፈጣሪ ወደዚች ምድር ያመጣኝ ለአላማ ነው።ግን ፈጣሪ በእኔ ወደዚች ምድር የላከውን ነገር/ሮች(gift or passion)እንዴት ልወቀው ይህንን መፅሐፍ ማንበብ /video ማየት .... አለብህ የምትሉኝ ካላቹ recommend አርጉኝ
Oct 09, 2022ይጠቅምህ እንደሆነ ባላውቅም ልንገርህ አንድ ስሙን የረሳሁት ሰው እንዲህ ፅፎ አስታውሳለሁ.. " መክሊቴን ለማወቅ 7000 መፃሕፍት አንብቤያለሁ። " እናም የሚፈልገውን ለመሆን በቃ። አንዳንዴ ውስጣዊ ፍላጎትህን ለማወቅ ረጅም ጊዜ እና አድካሚ ጉዞ መጓዝ ይኖርብሃል። አንዳንዴም ደግሞ አንዴ የጀመርከው ነገር የውስጥህ ፍላጎት መሆኑን ተረድተህ እየሰራኀው ትኖራለህ። ስለዚህ ትጋ! -The Alchemist (አልከሚስቱ) (Paulo Coelho) -የሕይወት ግብህን ቅረፅ (ያሲን ኑሩ) እንድታነባቸው ጋበዝኩህ!
Oct 10, 2022